Home lifeDomestic services apparel Entertainment News Player community More

የ TIENS ግሩፕ በወደፊቱ ግዙፍ የጤና ኢንዱስትሪ ውስጥ ዓለም አቀፍ ተሳታፊ ይሆናል

2021-08-09

TIENS ግሩፕ ሊቀመንበር ሊ ጂንዩዋን በቲያንጂን፣ ቻይና በተደረገው የቤልት ኤንድ ሮድ ድህረ-ወረርሽኝ ዘመን የጤና ኢንዱስትሪ ልማት ፎረም ላይ በኩራት ይፋ እንዳደረገው፣ የ TIENS ግሩፕ በወደፊቱ ግዙፍ የጤና ኢንዱስትሪ ላይ ዋና ዓለም አቀፍ ተሳታፊ ለመሆን መዘጋጀቱን አሳውቀዋል።

ከልዩ ልምድ እና ከላቀ ዕውቀት ጋር፣ ቻይና ከኮቪድ-19 መከሰት በኋላ በዓለም አቀፍ የጤና ክብካቤ እና በሽታ መቆጣጠር መስክ ላይ ወሳኝ ሚና እንደምትጫወት ታምናለች።

TIENS ግሩፕ፣ የድህረ-ወረርሽኝ ዘመን የቤልት ኤንድ ሮድ የጤና ኢንዱስትሪ ልማት ፎረም አንዱ ስፖንሰር ሲሆን፣ በቻይና የጤና ኢንዱስትሪ ግንባር ቀደም ነው፣ በዓለም መድረክም ዓይነተኛ ሥፍራን ይዟል። ዓለም አቀፍ የጤና ኢንዱስትሪ ልማት ፎረም ለቻይና እና ለ TIENS ግሩፕ በዓለም አቀፍ ድረጃ ራሳቸውን የሚያስተዋውቁበትን ዕድል አቅርቦላቸዋል። እንደ ሪፖርቶቹ ከሆነ፣ ከ 1000 በላይ ግለሰቦች፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ የዓለም አቀፍ ድርጅት ማናጀሮች፣ ኤክስፐርቶች እንዲሁም የጤናው ዘርፍ ሳይንቲስቶች፣ በሎጅስቲክስ እና በአቅርቦት ሰንሰለት ዘርፍ ላይ ተመራማሪዎች እንዲሁም የግዙፍ ኢንተርፕራይዞች ወኪሎች፣ በፎረሙ ተሳታፊ ነበሩ።

TIENS ግሩፕ ሊቀመንበር ሊ ጂንዩዋን፣ ለሪፖርተሮች በኩራት እንደተናገረው “ባለፉት አመታት፣ TIENS Group የ ቤልት ኤንድ ሮድ ግንባታን በጥልቀት ሲያሳድግ እንደነበረ እና በ ቤልት ኤንድ ሮድ ለሚገኙ ሀገሮች የኢንቨስትመንት ፍሰት ዕድገት እና የገብያ ማስፋፋት ላይ በማተኮር ጥረት አድርጓል። እስካሁን ድረስ፣ የ TIENS ግሩፕ ከ 110 በላይ ሀገራት ላይ ቅርንጫፎችን ያቋቋመ ሲሆን በ 224 ሀገራት እና ክልሎች ላይ ደግሞ የቢዝነስ ገብያወችን ገንብቷል።” “እኛን የበለጠ የሚያኮራን ደግሞ በፍጥነት የምናድግ እና በፍጥነት የምንጓዝ መሆናችን ሲሆን በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ ከ 47 ሚሊዮን በላይ ቤተሰቦች ኑሯቸውን ማሻሻል መቻላችን እና የኑሮ ደረጃቸውን ከፍ ማድረጋችን ለእኛ በጣም ጠቃሚ ነው። የጤና ቢዝነስ ልማቱን ማሳለጥ የቻልን ሲሆን፣ ሰዎች ጤና እና ደስታ እንዲያገኙ ረድተናል።

TIENS ግሩፕ በአውሮፓ ጠንካራ መሰረት የጣለ ሲሆን፣ አሁን ላይ በይበልጥ ለመልማት እና ለማደግ ተስፋ አድርጓል። አንዳንድ ከፍተኛ የጤና አገልግሎት ኤክስፐርቶች TIENS ግሩፕ ለ “ጤናማ የሰው ልጅ እና ማህበራዊ አገልግሎት” ያለውን ቁርጠኝነት እንዲያሳካ የ TIENS የልህቀት የልምድ መደብሮች እና በወደፊት የ SPA KARE ፕሮጀክቶች በኩል በመርዳት ላይ ናቸው፣ ፍጥነት እነዚህን ህልሞች ለማሳካት ወሳኝ ነገር ነው። ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ በ E-commerce ዘርፍ ላይ የቻይና ኢንተርፕራይዞች ያላቸውን ግንባር ቀደም ቦታ እንደ እድል በመጠቀም፣ እንዲሁም ዓለም አቀፍ የንግድ ልውውጥ እና በዓለም አቀፍ የ E-commerce መድረክ +  5G ማህበረሰብ መነጣጠል + KOL የቀጥታ ስርጭት ላይ በስነምግባር ለውጥ የበለጠ ተጠቃሚነትን ማምጣት።

ሊ ጂንዩዋን በመቀጠልም TIENS ግሩፕ፣ ዓለም አቀፍ የጤና ኢንዱስትሪ ግሩፕ እንደመሆኑ በ ቤልት ኤንድ ሮድ ተግባራዊነት ላይ ግንባር ቀደም ሚና መጫወቱን የሚቀጥል እና አዲሱን የቤልት ኤንድ ሮድ የግንባታ ስኬት በተቻለ መጠን ለማስቀጠል ይሰራል። ግሩፑ በሚከተሉት መስኮች ላይ በቅርብ ትብብር በመስራት ላይ ይገኛል እነዚህም፤ በግዙፍ የጤና ኢንዱስትሪ፣ ድንበር ተሻጋሪ E-commerce፣ ዓለም አቀፍ ቱሪዝም እና በመላው ዓለም የልህቀት ልምድ መደብር፣ ሁሉንም ዘርፎች በተሻለ መልኩ ማስተዳደር፣ በተለይም ደግሞ የተለያዩ ሀገራትን የንግድ ኢንተርፕራይዞች በማቀፍ ዘላቂ የልማት ዘርፎች ላይ በትብብር ይሰራል።

Disclaimer: This article is reproduced from other media. The purpose of reprinting is to convey more information. It does not mean that this website agrees with its views and is responsible for its authenticity, and does not bear any legal responsibility. All resources on this site are collected on the Internet. The purpose of sharing is for everyone's learning and reference only. If there is copyright or intellectual property infringement, please leave us a message.

Newest

2025 Friendly Shandong New Year Gala·Dongying Cultural and Tourism Carnival Opened in Dongying

Kantar Group announces the proposed sale of Kantar Media

Positive phone call offers hope of new beginning for ties that will bear fruit: China Daily editorial

Hong Kong Airlines Takes Off to Australia's Gold Coast Bringing Popular Travel Option for the Chinese New Year

2025 Yili Elite Summit Celebrates Employee Contributions with a Focus on Respect and Well-being

AIMA Ebike Unveils High-Performance eBike Lineup at CES 2025: Quality, Precision, and Innovation Redefine Urban Mobility

©copyright2009-2020New York Fashion News    Contact Us  SiteMap